Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
ሃሙስ ታህሳስ 25/2016 ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

በፖሊስ ህይወት ያለ የጥበብ ስራ እና የሙያ ስነምግባር እንዴት ይታያል ? ከ21 ዓመት በላይ ልምድ ካለው እና በአሁን ሰዓት በፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ዉስጥ በድምጻዊነት ከሚሰራው ድምጻዊ እና የግጥምና ዜማ ደራሲ ዋና ሳጅን የሺጥላ ተሰማ  ጋር የግል እና የስራ ባህሪዉን ታሳቢ በማድረግ
  ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

የተከበሩ አጋራችን  ታህሳስ 25/2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

tg-me.com/talentashe/81
Create:
Last Update:

BY Ashe talent profile

Share with your friend now:
tg-me.com/talentashe/81

View MORE
Open in Telegram

TALENTASHE Telegram Group Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The S&P 500 slumped 1.8% on Monday and Tuesday, thanks to China Evergrande, the Chinese property company that looks like it is ready to default on its more-than $300 billion in debt. Cries of the next Lehman Brothers—or maybe the next Silverado?—echoed through the canyons of Wall Street as investors prepared for the worst.

NEWS: Telegram supports Facetime video calls NOW!

Secure video calling is in high demand. As an alternative to Zoom, many people are using end-to-end encrypted apps such as WhatsApp, FaceTime or Signal to speak to friends and family face-to-face since coronavirus lockdowns started to take place across the world. There’s another option—secure communications app Telegram just added video calling to its feature set, available on both iOS and Android. The new feature is also super secure—like Signal and WhatsApp and unlike Zoom (yet), video calls will be end-to-end encrypted.

TALENTASHE Telegram Group from us

Telegram Ashe talent profile
FROM USA